‹‹ሾልከው በስውር ስለ ገቡ ስለ ሐሰተኞች ወንድሞች››ገላትያ 2፡4/ክፍል አንድ /
"
ማደርያውንም
በሰማይ
የሚያድሩትን
ሊሳደብ
አፉን
ከፈተ
ቅዱሳንንም
ይዋጋ
ዘንድ"
ራእ
13፡6
በስመአብ
ወወልድ
ወመንፈስ
ቅዱስ
አሀዱ
አምላክ
አሜን
ቅድስት
ኦርቶዶክሳዊት
ተዋህዶ
ቤተክርስቲያን
በክርስቶስ
ኢየሱስ
ደም
በመንፈስ
ቅዱስ
መሞላት
ከተመሰረተችበት
ጊዜ
ጀምሮ
ከውጭም
ከውስጥም
ፈተና
እንደደረሰባት
ማንም
የሚያውቀው
እውነት
ነው
ለአብነት
ያህል
ከውስጥ
እነ
አርዮስ
መቅዶንዮስ
ንስጥሮስ
አውጣኪ
…………………………ሌሎችም
በመምህርነት
ብሎም
በጳጳስነት
ማእረግ
የነበሩ
የቤተክርስቲያኒቱ
ልጆች
ኑፋቄን
ወደቤተክስስቲያኒቱ
አሹልከው
በማግባት
ምእመኑን
ከቤተክርስቲያን
እያስኮበለሉ
ለዲያብሎስ
ሙሽርነት
ሲያጯቸው
ቤተክርስቲያኒቱንም
ለማፍረስ
ተፍ
ተፍ
ሲሉ
እንደነበር
የሚታወስ
ነው
እንዲሁም
ከውጭ
በአላውን
ነገስታት
በጣዎት
አምላኪዎች
እና
በአህዛብ
ባገራችንም
በዮዲት
ጉዲት
እና
በአህመድ
ግራኝ
የደረሰባት
ፈተና
እና
ስደት
አሰቃቂ
እንደነበር
እናስታውሳለን
እነዚህ
ሰዎች
ስማቸውን
በመጥፎ
ታሪክ
መዝግበው
አልፈዋል
ቤተክርስቲያን
ግን
እስካሁን
አለች
ወደፊትም
ትኖራለች
በክርስቶስ
ኢየሱስ
አለትነት
ላይ
ተመስርታለች
እና
ጌታችን
ኢየሱስ
ክርስቶስ
በወንጌሉ
የገሀነብ
ደጆች
አይችሏትም
እንዳለ
ዲያብሎስ
ዝናሩን
እስከሚጨርስ
እንኳን
ቢዋጋት
ሊያሸንፈት
የሚችል
አንዳች
ሀይል
የለም
ሰዎች
የዲያብሎስን
ሽንገላ
ተመልክተው
ሀይማኖታቸውን
ቢክዱ
የአጋንንትን
ዘመን
አመጣሽ
ትምህርት
እያደመጡ
ቤተክርስቲያናቸው
ላይ
ጦር
ቢመዙም
ቤተክርስቲያን
ዛሬም
አለች
ወደፊትም
ትኖራለች
ህያው
እግዚአብሔር
ምስክሬ
ነው
ሊያፈርሳት
የሚችል
አንዳች
እደግመዋለው
አንዳች
ሀይል
የለም
አራት
ነጥብ፡፡ይህንን
ፅሁፍ
ለመፃፍ
ያነሳሳኝ
በዚህ
በፌስ
ቡክ
ዳንኤል
ዮናስ
የተባለ
ግለሰብ
እና
አማሳኝ
ተሀድሶአውያን
ራሳቸውን
ኦርቶዶክስ
አድርገው
በበግ
ተመስለው
በተኩላ
ባህሪያቸው
ቤተክርስቲያኒቱ
ላይ
የስም
ማጥፋት
ዘመቻ
እያካሔዱባት
ይገኛሉ
እኔም
እንደቤተክርስቲያን
ልጅነቴ
ቤተክርስቲያኔን
እግዚአብሔር
በሰጠኝ
ፀጋ
እና
አቅም
እንደነ
ቅዱስ
አትናቴዎስ
እንደሌሎችም
የቤተክርስቲያን
አቃቤ
እምነት
አባቶች
ቤተክርስቲያኔን
ከኑፋቄ
የመጠበቅ
ሀላፊነት
ስላለብኝ
ብእሬን
አንስቼ
ለሚጠይቁት
ጥያቄ
መልስ
ለመስጠት
አንድ
ብያለው፡፡
ከላይ
ስሙን
ለመጥቀስ
የሞከርኩት
ዳንኤል
ዮናስ
እና
ተሀድሶአውኑ
የአነ
ተክለ
ሀይማኖት
ገድል
እና
የተለያዩ
ቅዱሳን
አባቶች
እና
እናቶች
ገድል
እያነሱ
ሲሳለቁ
ብሎም
ሚስጥሩን
እና
ለምን
እንደተባለ
ሳይረዱ
ገድሉን
እያጣመሙ
የተባለበትን
ሀሳብ
ሳይረዱ
ወይም
ሆን
ብለው
ለማወቅ
ባለመፈለግ
ከወንጌል
ጋር
እያጋጩ
ምእመኑንም
ግራ
እያጋቡ
ይገኛሉ
መልስ
ስጡን
ይህ
ለምን
እንዲህ
ተብሎ
ተፃፈ
የሚል
ጥያቄ
ሲያቀርቡ
እየተመለከትን
ነው
ለዛሬ
እንደእግዚአብሔር
ፈቃድ
በአቡነ
ተክለሀይማኖት
ገድል
ላይ
ላነሱት
ጥያቄ
የመጀመሪያ
መልስ
በመስጠት
ፅሁፌን
እጀምራለው
፡፡
ጥያቄ
፡-“ፍሥሐ ለክሙ ወረብሐ ለነፍስክሙ ወመድኃኒተ ለሥጋክሙ ወመንጽሔ ለርስሐትክሙ…. ወሥረይ ለቁሰለ ነፍስክሙ”
ትርጉም፦
“ለእናንተ
ተድላ
ደስታችሁ
ነውና
ለሥጋችሁ
መጠበቂያ
ለነፍሳችሁ
መዳኛ
ኃጢአታችሁን
የሚያነፃ….
ለነፍሳችሁ
መድኃኒት”
ነው
ብለውታል።
(ገድ
ተክ
ምዕ
2፥14-15)
ይህንን
አባታችን
የአቡነ
ተክለ
ሀይማኖት
ገድል
በመጥቀስ
የመልእክቱን
ሀሳብ
በማጣመም
ቤተክርስቲያናችን
የኢየሱስ
ክርስቶስን
ቤዛነት
እና
በደሙ
የተደረገልንን
የሀጢያት
ስርየት
ዘንግታ
አቡነ
ተክለሀይማኖት
የነፍሳችን
መዳኛ
እና
ቤዛ
እንደሆኑ
የምታምን
አስመስለው
ለማቅረብ
ሞክረዋል
፡፡
በመጀመሪያ
ደረጃ
እንድታውቁ
የምፈልገው
ነገር
ቢኖር
ቅድስት
ኦርቶዶክሳዊት
ቤተክርስቲያናችን
የራሷ
የሆነ
መፅሐፍ
ቅዱሳዊ
የድኅነት
አስተምህሮ
እንዳላት
አንድ
ሰው
የሚድነው
በክርስቶስ
ኢየሱስ
የቤዛነት
ስራ
በማመን
እና
የሀጢያት
መደምሰሻ
በሆነው
በደሙ
ማስተስረያነት
ሀጢያት
ስርየት
እንደሚገኝ
እና
በሚስጥራቱ
አማካኝነት
በሚሰጥ
ፀጋ
መንፈስ
ቅዱስ
ማለትም
በቅዱስ
ሜሮን
እና
በቅዱስ
ጥምቀት
ከክርስቶስ
ኢየሱስ
ሞትና
ትንሳኤ
ጋር
አንድ
የምንሆንበት
የእግዚአብሔር
ልጅነትን
ክርስቶስን
በማመን
ጨምሮ
የምናገኝበት
በመንፈስ
ቅዱስ
የምንሞላበት
እና
የምንነፃበት
እንዲሁም
በቅዱስ
ቁርባን
ህይወትን
የምናገኝበት
እና
ከክርስቶስ
ጋር
የምንዋሀድበት
አንድ
ሆነን
የክርስቶስ
አካል
ሆነን
የምንስራበት
ሲሆን
ሚስጥረ
ሥላሴን
አንድነት
እና
ሶስትነት
አምነን
የምንኖርበት
እንደስራችን
እንደሚከፍለን
አምነን
መልካም
ስራ
ኖሮን
የምንኖርበት
እግዚአብሔርን
መስለን
የምንኖርበት
ህይወት
እንደሆነ
ትእዛዛቱንም
ማክበር
እንዳለብን
ታስተምረናለች
ይህም
መጽሀፍ
ቅዱሳዊ
ትምህርት
እንደሆነ
እነዚህን
ጥቅሶች
መመልከት
ይቻላል
/1ኛ
ጢሞ
2፡16-26፤1ኛ ጢሞ 4፤1፤1ጢሞ 4፤1፤ዮሐ 3፤5፤ቲቶ 3፡5 ፤ማር 16፤16፤1ኛ ዮሐ 2፤20 ፤1ኛ 2፤27፤ዘጸ 30፡22-25፤ዮሐ 6፤5፤ዮሐ 6፡54፤ያዕ 2፡14፤ሮሜ 1፡32፤ሮሜ 6፤ 23፤ሮሜ 8፤ 6፤1ዮሐ 3፤ 5፤ማቴ 7፡ 21-23፤ማቴ 25፡ 32-42/ወደፊት እግዚአብሔር ቢፈቅድ ስለመዳን ትምህርት እንማራለን/
ከላይ
በአጭሩ
እንዳየነው
እንደመፅሐፍ
ቅዱስ
እና
እንደ
ቤተክርስቲያናችን
ትምህርት
ሰው
የሚድነው
ስርየትንም
የሚያገኘው
በአቡነ
ተክለሀይማኖት
ነው
የሚል
ትምህርት
የላትም
እንዲህ
የሚል
ትምህርት
እንዳላት
አድርጎ
ማስተማር
ሀሰተኝነታችሁን
የሚገልጥ
ነው
፡፡ታድያ
በገድሉ
ለምን
ለስጋቹ
ለነፍሳቹ
መዳኛ
ሀጢያታችሁን
የሚያነጻ
ነው
ተባለ
የሚል
ጥያቄ
ከተነሳ
ለነፍሳችሁ
መዳኛ፤
ኃጢዓታችሁን
የሚያነፃ
ተከለሃይማኖት
ነው
ሲባል
ተክለ
ሃይማኖት
በጸሎታቸው፤
በትምህርታቸው
ወደ
መድኃኒቱ፤
ኃጢዓትን
ወደሚያነጻው
ወደ
ክርስቶስ
እንድንቀርብ
ይረዱናል
ማለት
ነው።ማለትም
አገራችን
ኢትዮጵያ
በዘመኑ
ጣኦትን
እና
ዳጎንን
አምላኪዎች
ጠንቋዮች
የሞሉበት
ጊዜ
ነበር
በዚህ
ጊዜ
የተነሱት
ፃድቅ
አባት
ለህዝቡ
የወንጌልን
ቃል
በማስተማር
ህዝቡን
ከጨለማ
ወደብርሀን
በመመለስ
ለኢትዮጵያ
ብርሀን
በመሆን
የሀጢያት
ስርየት
የሚገኘው
በክርስቶስ
ደም
እንጂ
ጣኦትን
በማምለክ
እንዳልሆነ
በማሳሰብ
ለሲኦል
ተዘጋጀውን
ህዝብ
በስብከታቸው
ወደጌታቸው
በማስጠጋታቸው
ክርስቶስን
ህይወታቸው
እንዲያደርጉ
በመስበካቸው
ከሲኦል
ስለታደጓቸው
ትምህርታቸውም
ፍሬን
አፍርቶ
ህዝቡን
ክርስቲያን
ለወንጌል
ታዛዥ
ስላደረገው
እስካሁን
ድረስም
ላለው
ክርስትና
የራሳቸውን
አሻራ
ስላስቀመጡ
በወንጌል
ብርሀንነት
አገራችን
ኢትዮጵያን
ስላበሩ
ገድሉ
ይህንን
ለማመልከት
ለነፍሳቹ
መዳኛ
ሀጢያታችሁን
የሚያነፃ
በሚል
ጠቅሶት
እናገኛለን፡፡
ግልጽ
ለማድረግ
አንድ
በአንድ
ጥቅሱን
/ገድሉን
እንየው/
ለእናንተ
ተድላ
ደስታቹ
ነውና፡-ወንጌል ማለት የምስራች ማለት እንደሆነ ሁሉ ወንጌልን አያውቅ የነበረው ህዝብ ወንጌል ሲሰማ ምስራቹን ሲያደምጥ የሚሰማውን የመንፈስ እና የነፍስ ደስታ ከአባታችን ስብከት እንደሚያገን ልብ ይሏል፡፡
ለስጋቹ
መጠበቂያ
ለነፍሳቹ
መዳኛ
ሀጢያታችሁን
የሚያነጻ
፡-ስጋችን እና ነፍሳችንን በወንጌል ቃልነት ሞልተውት ክርስቶስን በቃላቸው እና በፀሎታቸው አሳስበውት ስጋችን ከሀጢያት ርኩሰት እንዲነፃ እንዲከለከል ነፍሳችን ክርስቶስን በማወቅ እንድትድን ሀጢያታችንን የሚያነጻ ማለትም ወደክርስቶስ እንድንቀርብ እንደሚያሳስቡ እንዲሁም ሀጢያታቸውን ይቅር ያላችኋቸው ይቀርላችኋል ያለውን የወንጌል ቃል ልብይሏል ማለትነው ፡፡
ለነፍሳቹ
መድሀኒት፡-ክርስቶስን ስላሳወቁ በክርስቶስ የምናገኘውን ድነት ያመላክታል፡፡
ባጠቃላይ
ከላይ
እንዳልነው
ለነፍሳችሁ
መዳኛ፤
ኃጢዓታችሁን
የሚያነፃ
ተከለሃይማኖት
ነው
ሲባል
ተክለ
ሃይማኖት
በጸሎታቸው፤
በትምህርታቸው
ወደ
መድኃኒቱ፤
ኃጢዓትን
ወደሚያነጻው
ወደ
ክርስቶስ
እንድንቀርብ
ይረዱናል
ማለት
ነው።
ከዚህ
ውጪ
አንረዳውም
፡፡
ማጠቃለያ፤-
ልብ
የሚባልበት
ጥቅስ፡-
-የዮሐንስ ወንጌል
|
||
20፥23
|
ኃጢአታቸውን ይቅር ያላችኋቸው ሁሉ ይቀርላቸዋል፤ የያዛችሁባቸው ተይዞባቸዋል አላቸው።
|
|
ሀጢያት
ይቅር
የሚል
ከርስቶስ
እንደሆነ
እሙን
ቢሆንም
ቅዱሳኑም
ሀጢያትን
ይቅር
የማለት
ስልጣን
እንዳላቸው
ልንገነዘብ
ያስፈልጋል
-የማቴዎስ ወንጌል
5፥14
|
እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።
|
ኢየሱስ
የአለም
ርሀን
እንደሆነ
ቅዱሳኑም
የአለም
ብርሀን
ብሎ
ጠርቶአቸዋል
ቅዱሳኑን
የምናስባቸው፡-
1.በረከት እናገኛለን "የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው" ምሳ10፡7
2.በቃል ኪዳናቸው እንጠቀማለን "ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳኔን አደርግሁ" መዝ 88፡3
3.ከሕይወታቸው እንማራለን "የኑሮአችውን ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነት ምሰሏቸው" ዕብ 13፡7
4.የእግዚአብሄርን ጸጋ እናደንቃለን "እግዚአብሄር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው" መዝ 67፡35
ጥቂቶቹ
ናቸው
ታድያ
ቅዱሳኑን
ማሰብ
በአላቸውን
ማክበር
ይሄን
ያህል
በረከት
ካለው
ሃዋርያው
እንዳለው
ጊዜ
አይበቃንም
እንጂ
ቢቻለን
አረፍተ
ዘመን
እስኪገታን
ለትውልዱ
ስለቅዱሳኑ
ብናወራ
ምንኛ
መልካም
በሆነልን
".........ስለዳዊት ስለሳሙኤልም ስለነቢያትም እንዳልተርክ ጊዜ ያጥርብኛልና" ዕብ11፤32
".........ስለዳዊት ስለሳሙኤልም ስለነቢያትም እንዳልተርክ ጊዜ ያጥርብኛልና" ዕብ11፤32
ይቀጥላል
ወንድማቹ
ሸዋፈራው
አለነ
"መልካሙን የምስራች የሚያውሩ እግሮቻቸው እን ዴት ያማሩ ናቸው" ኢሳ52፡7
ወስብሀት
ለእግዚአብሔር
ሊያስቆመን
የሚችል
አንዳች
ሀይል
የለም
ቁርጠኛ
የተዋህዶ
ልጆች
ነን
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ